5104725573
የአንድነት መረዳጃ እድር የተቋቋመው ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በመሆኑ አባል ለመሆን እየፈለጉ የመመዝገቢያ $525 ዶላር በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ቅድሚያ $225 ዶላር በመክፈል፤ ቀሪውን $300 ዶላር ከጁላይ ጀምሮ በየወሩ $100 ዶላር በመክፈል ሰፕቴምበር ላይ ከፍለው እንዲጨርሱ ቦርዱ ወስኗል።
1
vote