5109101896, 5103167468, 4152713283
አንድነት መረዳጃ እድር የተቋቋመው ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በመሆኑ አባል ለመሆን እየፈለጉ
የመመዝገቢያ $525።00 ዶላር በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ቅድሚያ $225 ዶላር በመክፈል፤ ቀሪውን $300 ዶላር ከጁላይ ጀምሮ በየወሩ $100 ዶላር በመክፈል ሰፕቴምበር ላይ ከፍለው እንዲጨርሱ ቦርዱ ወስኗል።
1
vote
